ተደጋግሞ የሚነሱ ጥያቄዎች
አዎ፣ ሁሉም ስልጠናዎች ነፃ እና ተደራሽ ናቸው 24 ሰአት/7 ቀን ሙሉ በዘመናዊ ስልክ፣ ታብሌት፣ ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ስልጠንዎችን መውሰድ ይችላሉ!
በአጠቃላይ hub4africa 4 የተለያዩ የኮርስ ደረጃን ይሰጣል። ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።
ማንቃት ያስፈልጋል
ይህን ቪዲዮ በመጫን የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ማየት ይችላሉ፤ከነቃ በኋላ ዳታ ወደ ዩቲዩብ እንደሚተላለፍ ልንገልጽልዎ እንወዳለን። በገጹ ላይ በማንኛውም ጊዜ ይህንን ማንቂያ ማጥፋት ይችላሉ፡፡ ግላዊነት.
ማንቃት ያስፈልጋል
ይህን ቪዲዮ በመጫን የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ማየት ይችላሉ፤ከነቃ በኋላ ዳታ ወደ ዩቲዩብ እንደሚተላለፍ ልንገልጽልዎ እንወዳለን። በገጹ ላይ በማንኛውም ጊዜ ይህንን ማንቂያ ማጥፋት ይችላሉ፡፡ ግላዊነት.
የእውቂያ ቅጹን በእውቂያዎች መሙያ ስር ይሙሉ ወይም በማህበራዊ ድህረ ገጻችን ያግኙን።
ወደ "የእርስዎን የሙያ መንገድ መፍጠር" ክፍል ይሂዱ። ከዚያ በተለያዩ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ ስለተለያዩ ሙያዎች ይማራሉ። የብቃት ፈተና KoJack የትኛውን ሙያ እንደሚስማማዎ እንዲሁም ትክክለኛውን ሙያ እንዲያገኙ ይረዳዎታል።
ስልጠናዎች በእንግሊዝኛ፣ በፈረንሳይኛ፣ በጀርመንኛ፣ በፖርቱጋልኛ፣ ጥቂቶቹ በአረብኛ እንዲሁም በአማርኛ ይገኛሉ።
ስልጠናውን በተሳካ ሁኔታ ካጠናቀቁ በኋላ የተሳትፎ የምስክር ወረቀት በዲጂታል መልኩ ያገኛሉ።
በሚከተሉት ምድቦች ውስጥ ፕሮጀክቶች አሉ
- የስራ አይነት
- የሙያ ብቃት
- ስራ ፈጣሪነት እና
- የአሰልጣኞች ማሰጠና