ኢንዱስትሪዎች እና ሞያዎች
ፕሮፌሽናል እድገት ደረጃ በደረጃ !
እራስዎን በሙያዊ መረጃ ለማዘመን የእኛን መድረክ ይጠቀሙ!
በ hub4africa ግባችን ፤ የእርስዎን ግቦችዎን ለማሳካት እና ሙያዊ ምኞቶችዎን ለማሳለጥ በተቻለ መጠን ምርጡን ነገር ለእርስዎ መስጠት ነው።
በአራት የተለያዩ ደረጃዎች በተለያዩ ሙያዎች እና ስልጠናዎች ላይ ሰፋ ያለ መረጃ እናቀርባለን።
ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።
- ስለ ኢንዱስትሪ መረጃ እየፈለጉ ነው?
- የትኛውን ሙያ እንደሚያስፈልጎት እስካሁን አለዩም?
- ለአንድ የተወሰነ ሙያ ፍላጎት እንዳለዎት አስቀድመው ያውቃሉ?
ይህን በይነ መረብ በመጠቀም ስለ ኢንዱስትሪዎች እና ሙያዎች በፍጥነት መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
ስለ ተጨማሪ የሞያ ዘርፎች መረጃ
የስራ መደቦች
በሙያ ገፆች ላይ በጥልቅ የተተነተኑ የስራ መገለጫዎችን እና ቪዲዮዎችን ያስቀመጥን ሲሆን ቪዲዮዎቹን ለመከታተል "ስራህን አሳየኝ!" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ ይህም ስራው እንዴት እንደሚሰራ ግንዛቤ ይፈጥራል። በተጨማሪም ለሥራው ምን ዓይነት ችሎታዎች እንደሚያስፈልግዎ ፣ ስለ ስራው በጣም ጥሩ የሆኑ ነገሮችን እና ምን ችግሮች እንዳሉ ማወቅ ይችላሉ። በሙያ ፍለጋ የሚስቡዎትን የሙያ ዘርፎች መፈለግ ወይም ምርጫዎ ምን እንደሆነ ወይም በስራ ህይወትዎ ውስጥ ምን ማድረግ እንደሚፈልጉ ማወቅ ይችላሉ።
መነሻዎን ለማግኘት የባለሙያዎችን ክፍል ይተቀሙ።
ይህ ቦታ በሁሉም ዘርፍ እና በሁሉም ሙያ ጠቃሚ የሆኑ ስልጠና ይሰጣል!!!!