አስተማሪ
ስራዎን ያሳዩ! አስተማሪ
ማንቃት ያስፈልጋል
ይህን ቪዲዮ በመጫን የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ማየት ይችላሉ፤ከነቃ በኋላ ዳታ ወደ ዩቲዩብ እንደሚተላለፍ ልንገልጽልዎ እንወዳለን። በገጹ ላይ በማንኛውም ጊዜ ይህንን ማንቂያ ማጥፋት ይችላሉ፡፡ ግላዊነት.
የአስተማሪ ስራ ምንድነው?
እንደ አስተማሪ ከልጆች እና ወጣቶች ጋር ይሰራሉ። ይንከባከባሉ ፤ ያስተምራሉ እና ይደግፏቸዋ። ልጆቹ እና ወጣቶች መን አይነት ባህሪ እንደሚኖራቸው እና እንዴት እንደሚያድጉ ይመለከታሉ። እንደ እድሜያቸው የተወሰኑ የማስተማር ዘዴዎችን በመጠቀም ይደግፋሉ። እንዲሁም ጥቃቅን ጉዳቶችን ያክማሉ፣ ምግብ ያዘጋጃሉ ወጣቶችን ስለግል ንፅህና ያስተምራሉ። የሥራዎ አስፈላጊ ገጽታ ከወላጆች ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎት እና ስለልጆቻቸው ማሳወቅ እና ምክር መስጠት ይኖርቦታል።
ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?
- የኃላፊነት ስሜት (ወጣቶችን ሲቆጣጠሩ)
- ርኅራኄ እና ግጭትን የመፍታት ችሎታ
- የተግባቦት ችሎታዎች (ለምሳሌ ከወላጆች ጋር መነጋገር)
- የስነ-ልቦና መረጋጋት
ለአስተማሪዎች የሚሆኑ ኮርሶች
ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።