ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

የጤና ባላሞያ

ይህ የስራ ዘርፍ የታመሙ ሰዎችን መንከባከብ እና መርዳትን ያካትታል

 

የጤና ባላሙያ ስራ ምንድነው ?

የጤና እንክብካቤ ሰራተኞች ታካሚዎችን ይንከባከባሉ ፤ ለውጦችን ቀደም ብለው እንዲያውቁ ጤንነታቸውን በቅርበት ይከታተላሉ። በዶክተሩ መመሪያ መሰረት የሕክምና ምርመራዎችን ያካሂዳሉ እናም የዶክተሩ ቀኝ እጅ ናቸው። በተጨማሪም ታካሚዎችን ለምርመራ እና ለቀዶ ጥገና ያዘጋጃሉ፤ የአካል ጉዳተኛ ወይም በጣም የታመሙ በሽተኞች የግል ንፅህናን እና የምግብ አወሳሰድን ያግዛሉ።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ርህራሄ (ከታመሙ እና ከደካማ ሰዎች ጋር የሚደረግ ግንኙነት)
  • ትጋት እና የኃላፊነት ስሜት (ለምሳሌ የእንክብካቤ እርምጃዎችን ሲመዘግቡ
  • የስነ-ልቦና መረጋጋት (በከባድ የታመሙ እና በሟች በሽተኞች ላይ የሚደረግ አያያዝ)
  • የአካል ብቃት (ለምሳሌ በሽተኞችን ሲያስተላልፉ)
  • ውሳኔ (የታካሚውን መረጃ አያያዝ)

ለጤና ባላሞያዎች ኮርስ

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

0 Bilder

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang