ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ቀለም ቀቢ

የቀለም ቀቢ ስራ ምንድነው ?

እንደ ቀለመ ቀቢ፣ የህንጻ ግድግዳዎችን፣ ጣሪያዎችን፣ ወለሎችን እና የፊት ገጽታዎችን ዲዛይን ያደርጋሉ፣ እና ያለብሳሉ። ከተለያዩ ቁሳቁሶች የተሠሩ ዕቃዎችን ጠብቀህ አዲስ ገጽታ እንዲላበሱ ማስቻል ነው። በተጨማሪም ሙቀትን፤ ቅዝቃዜን፤ ድምጽን እና የእሳት መከላከያዎችን መስራታቸውን በማረጋገጥ የማጠናቀቂያ እና የማድረቅ ስራዎችን ያካሂዳሉ።

 

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ጥንቃቄ (ለምሳሌ ቀለም በሚቀዳበት እና በሚሞላበት ጊዜ)
  • የምልከታ ትክክለኛነት (ለምሳሌ የሻጋታ ጠብታዎችን እና የመሳሰሉትን መመልከት)
  • ትክክለኛነት (ለምሳሌ ቀለምን በእኩል መጠቀም)
  • ጥንቃቄ ማድረግ

ለቀለም ቀቢ ስልጠና

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

መሰረታዊ ደረ

0 Bilder
0 Bilder

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang