ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

በያጅ

የበያጅ ስራ ምንድነው ?

እንደ በያጅ፣ በተለያዩ የኢንዱስትሪ መስኮች (ከስካፎልዲንግ እስከ አውሮፕላን ቴክኖሎጂ) የሚያገለግሉ የተለያዩ ቁሳቁሶችን (በተለይም ብረቶች፣ ግን እንደ ፖሊመሮች ያሉ ፕላስቲኮች) ይበይዳሉ። የስራ ክፍሎች እና በረቶች ሙቀትን ወይም ግፊትን በመጠቀም አንድ ላይ ተጣምረው አንድ ክፍል ይመሰርታሉ።  በስራው ቅደም ተከተል ላይ በመመስረት አስፈላጊውን የመለኪያ መሳሪያዎችን በመምረጥና እና በመገጣጠም ስራዎን ያከናውናሉ። ከብየዳው በኋላም የስራውን ወጥነት ፤ ሽግግሮች ትክክለኛ መሆናቸውን፤  እና ስንጥቆች አለመኖራቸውን ያረጋግጣሉ።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ??

  • ቅልጥፍና እና የእጅ ዓይን ቅንጅት (ለምሳሌ የመገጣጠሚያ ነጥቦቹን በትክክል ሲያስተካክሉ)
  • እንክብካቤ (ለምሳሌ ክፍሎችን ሲያጸዱ እና ሲጠግኑ)
  • የኃላፊነት ስሜት (ለምሳሌ ሲፈትሹ)
  • ጥንቃቄ (አካባቢን እና እራስዎን አደጋ ላይ እንዳይጥሉ).
  • የቦታ ምናብ (ለምሳሌ በቴክኒካዊ ስዕሎች መሰረት የብረት ግንባታዎችን ሲገጣጥሙ)

የበያጆች ኮርስ

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

መሰረታዊ ደረ

0 Bilder
0 Bilder

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang