ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

የሀይሮጅን ቴክኒሻን

ይህ ሙያ የሚያጠነጥነው በሃይድሮጂን ማሽን ገጠማ፤ ተከላ ፤ ተልዕኮ ፤ አገልግሎት እና ጥገና ላይ የሚያተኩር ነው።

 

የሀይሮጅን ቴክኒሻን ስራ ምንድነው ?

የአረንጓዴ ሃይድሮጂን ኢንዱስትሪ በዓለም ዙሪያ እያደገ ነው። የአለም ሀገራት በ2050 የተጣራ ዜሮ ልቀት አለም አቀፋዊ ተነሳሽነት እውን ለማድረግ ሲጥሩ ሃይድሮጂን እንደ ንፁህ የሃይል ምንጭ ጥቅም ላይ እየዋለ መጥቷል። እንደ ሃይድሮጂን ቴክኒሻን ፤ የሃይድሮጂን ማሽኖች እንዴት እንደሚሠሩ እና እንዴት መንከባከብ እንዳልቦት ያውቃሉ። ስለዚህ የሃይድሮጂን ቴክኒሻኖች ዋናውን የመገጠጠም፤ የመትከል፤ የማስተካከል ፤ የመጠገን እንዲሁም የሃይድሮጂን ጣቢያዎችን የመጠበቅ ሃላፊነት ስለሚወስዱ የሃይድሮጂን ፋብሪካ ስራዎችን በተመለከተ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ??

  • ስለ ሜካትሮኒክ ስርዓቶች ጥሩ እውቀት (ለምሳሌ ከሚቃጠሉ ጋዞች እና ከፍተኛ ጫናዎች ጋር ሲሰሩ)
  • የኃላፊነት ስሜት
  • የሥራ ደህንነት ሂደቶችን እና የአደጋ ግምገማን መረዳት

የሀይሮጅን ቴክኒሻን

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

መሰረታዊ ደረጃ

0 Bilder
0 Bilder

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang