ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

አናጢ

የአናጺ ስራ ምንድነው?

አናጢ እንደመሆንዎ መጠን አብዛኛው ስራዎ ከእንጨት ጋር ነው። ለምሳሌ ጠረጴዛዎች፣ ቁም ሣጥኖች፣ ወንበሮች፣  የሱቅ ዕቃዎች መደርደሪያ የመሳሰሉ እቃዎችን መስራት። እነዚህ የስራ ክፍሎች ብዙውን ጊዜ በደንበኛው ፍላጎት መሰረት የሚሰሩ  ናቸው።  በኮምፒተር ሲስተም የሚሰሩ ቴክኒኮችን ጨምሮ የተለያዩ ቴክኒኮችን በመጠቀም ከእንጨት እና ከእንጨት ግባቶች ተለያዩ ቁሳቁሶችን ያመርታሉ። በተጨመሪም አዲስ የስራ እቃዎችን ብቻ ሳይሆን የተበላሹ የቤት እቃዎችን መጠገን ይችላሉ።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ጥንቃቄ (ለምሳሌ መለኪያዎችን መጠበቅ)
  • የእጅ ጥበብ ስራ (ለምሳሌ ጠንካራ የእንጨት ገጽታዎችን ሲገጣጠሙ)
  • ጥንቃቄ (ለምሳሌ በመጋዝ ሲሰሩ)
  • ፈጠራ እና የውበት ስሜት (ለምሳሌ የውስጥ መለዋወጫዎችን እና የቤት እቃዎችን ሲነድፉ)

ለአናጢ የሚሆኑ ኮርሶች

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

መሰረታዊ ደረ

0 Bilder
0 Bilder

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang