ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

የሴራሚክ ባለሞያ

የሴራሚክ ባለሞያ ምንድነው የሚሰራው ?

እንደ ሴራሚክ ባላሞያናትዎ ሴራሚኮችን ፤ ሞዛይኮችን እንዲሁም ቴራዞን በመጠቀም  ግድግዳዎችን ፣ ወለሎችን እና የፊት ገጽታዎችን ያስውባሉ። ስለምትሰሩባቸው ቁሳቁሶች ብዙ እውቀት ሊኖሮት ይገባል። ለምሳሌ ለሌሎች ቁሳቁሶች እንዴት ምላሽ እንደሚሰጡ ወይም በሙቀት እና በቀዝቃዛ ጊዜ እንዴት እንደሚሆኑ። ስራው ጥሩ እንዲሆን መከላከያ እና ኢንሱሌሽን ያደርጋሉ ይህም የተነጠፉት ነገሮች ቦታቸውን እንዲይዙ ያስችላል፤ ለዚህም የተለያዩ ማጣበቂያዎችን ይጠቀማሉ።በስራዎ ውስጥ የፈጠራ ሰው መሆን አለቦት ማንጠፍ እና አዲስ ሽፋኖችን ምስራት ብቻ ሳይሆን ያረጁ እና የተበላሹ ሽፋኖችን ማደስ የስራው አንድ አካል ነው።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ትጋት (ለምሳሌ  ሲቆርጡ እና ሲጫኑ)
  • የቦታ ምናብ (ለምሳሌ ዕቅዶችን ሲያዘጋጁ)
  • ጥሩ የአካል ሁኔታ (ለምሳሌ የጉልበት ስራ ለረጅም ጊዜ ሲሰሩ እና እቃዎችን ሲያነሱ)
  • ጥሩ ፈጠራ እና የውበት ስሜት (ለምሳሌ ሞዛይኮች ሲፈጠሩ)

ለሴራሚክ ባላሞያዊች የሚሰጡ ስልጠናዎች

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

መሰረታዊ ደረ

0 Bilder
0 Bilder

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang