ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል

ዲጂታላይዜሽን እየጨመረ በመምጣቱ እና በየጊዜው አዳዲስ መስፈርቶች በመጨመራቸው በዚህ መስክ ውስጥ የሰለጠኑ ሰራተኞች ፍላጎት እያደገ ነው። የመሳሪያዎችን እና ስርዓቶችን ማምረት፣ ማስፋፋት ፤ መለወጥ ፤ መጠገን የስርዓቶችን እና መገልገያዎችን ማቀድ እና መጫን፣ ፕሮግራሚንግ፣ ዲዛይን፣ ስራ ላይ ማዋል እና መጠገን የዚህ የስራ መስክ አካል ናቸው። የቴክኒካል እውቀት፣ ሒሳብ እና ሳይንሳዊ ፍላጎቶች እና ተሰጥኦዎች ለዚህ ስራ አስፈላጊ ናቸው።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ቴክኒካዊ የመረዳት አቅም
  • ጥሩ የማገናዝብ እና የመወሰን ብቃት
  • ቅልጥፍና እና የዓይን-እጅ ቅንጅት
  • እንክብካቤ እና ኃላፊነት

ይህ የስራ ዘርፍ የሚስማማዎ ከሆን የ KoJACK ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል መልምውጃዎችን ይውሰዱ !

0 Bilder

ቴክኖሎጂ እና ዲጅታል ዘርፍ ያሉ ኮርሶች

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

መሰረታዊ ደረ

0 Bilder

ሊወዷቸው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

0 Bilder
Zum Seitenanfang