ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ብረት መቁረጥ

የብረት ቆራጭ ስራ ምንድነው?

የብረት መቁረጫ ማሽን ላይ ይሠራሉ እንዲሁም የብረት ምርቶችን ያመርታሉ። የሚሰሩባቸው ምርቶች በቅድሚያ በደንበኛው የታዘዙ ናቸው። ስለዚህ በዝርዝሩ መሰረት መመረት አለባቸው። አብረዎት የሚሰሩት ማሽኖች በኮምፒውተር ቁጥጥር ስር ናቸው። የበረት ቆራጭ ማሽን ኦፕሬተር ተግባራት ማሽኖቹን ፕሮግራም ማድረግ ፣ ኦፕሬቲንግ እና ቁጥጥርን ያጠቃልላል ።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ትክክለኛ ስራ (ለአብዛኛዎቹ ምርቶች በጣም ተጠንቅቆ መስራት ያስፈልጋል)
  • ቴክኒካዊ ችሎታዎች (ከማሽኖቹ ጋር ለመስራት ፣ ቴክኒካዊ ግንዛቤ ሊኖርዎት ይገባል)
  • በት እዛዙ መሰረት ትክክለኛ ስራ (የደንበኛ ዝርዝሮች መከበር አለባቸው)
  • የእቅዶች ትርጓሜ (ምርቱን ለማምረት የምርቱን እቅድ መረዳት አለቦት)
  • ትዕግስት

ለብረት ቆራጮች የሚሆኑ ኮርሶች

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

መሰረታዊ ደረ

0 Bilder
0 Bilder

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang