ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ
ከጊዜ ወደ ጊዜ ዓለም እይተሳሰረ ይገኛል። የተለያዩ የትራንስፖርት እና የሎጂስቲክስ አገልግሎቶች እቃዎች ለዋና ተጠቃሚው በጊዜ እና ወጪ ቆጣቢ በሆነ መልኩ እያደረሱ ይገኛሉ። ሰዎች እና ቁሶች ወደ መድረሻቸው በሰላም፣ በሰዓቱ እና በብቃት እንዲደርሱ የትራንስፖርት ስራዎችን ማቀድ፣ የተቀናጀ ክትትል ሊደረግበት ይገባል። ለዝህም ብዙ ሰዎችን ማሳተፍ ይፈልጋል።
በዚህ ምድብ ውስጥ ያሉ ስራዎች የሚከናወኑት "በእንቅስቃሴ ላይ" - በመንገድ ላይ ፤ በውሃ ላይ ፤ በአየር ወይም በባቡር ላይ ሊሆን ይችላል ። በዚህ ረገድ የመጓጓዣ መንገዶች ትልቅ ሚና ይጫወታሉ። በዋናነት የተሽከርካሪዎች ወይም የመጋዘን ቁጥጥር ትልቁን ሚና ይወስዳል።
ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?
- የኃላፊነት ስሜት
- ድርጅታዊ ክህሎቶች እና ትጋት
- ጥንቃቄ እና የኃላፊነት ስሜትት
ይህ የስራ ዘርፍ የሚስማማዎ ከሆን የ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ KoJACK መልምውጃዎችን ይውሰዱ !
በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ያሉ ኮርሶች
ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።