ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

መልእክት አድራሽ

የመልእክት አድራሽ ስራ ምንድነው ?

እንደ መልእክት አድራሽ ሹፌር፣ እቃዎችን የማድረስ ወይም ሰዎችን የማጓጓዝ አገልግሎት ይሰጣሉ። ለምሳሌ፣ እሽጎችን እና ፓኬጆችን ከላኪው  ወደ ተቀባዩ ያደርሳሉ። እንዲሁም ሸማቾችን እንዴት በተሻለ መንገድ መላክ እንደሚችሉ ምክር ይሰጣሉ።

 

 

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ጥሩ የአካል ብቃት (ለምሳሌ ከባድ እቃዎችን ማንሳት እና መሸከም)
  • ትጋት እና የትኩረት ችሎታ (ለምሳሌ ትክክለኛውን እቃ ለትክክለኛው ተቀባይ ማድረስ)
  • የደንበኛ እና የአገልግሎት አቅጣጫ (ለምሳሌ ወዳጃዊ እና ቀና በሆነ አቀራረብ)

ለመልእክት አድራሽ የሚሆኑ ኮርሶች

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

መሰረታዊ ደረ

0 Bilder
0 Bilder

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang