ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

የምንጣፍ ስራ

የምንጣፍ ሰሪ ስራ ምንድነው?

እንደ ምንጣፍ ሸማኔ፣ ወለል እና ግድግዳ ምንጣፎችን ያዘጋጃሉ። ተገቢውን ቁሳቁስ ከመረጡ በኋላ በጨርቁ ውስጥ ያሉትን ቋጠሮዎች ለማሰር እና ብዙ አይነት መዋቅሮችን እና ጌጣጌጦችን ለመፍጠር የቋጠሮ መርፌን ይጠቀማሉ። እነዚህን ለመስራት ይጥለት አብነት ወይም የራስዎን ሃሳብ ሊወስዱ ይችላሉ። አዲስ ምንጣፎችን ከመሥራት በተጨማሪ ምንጣፍ ጠላፊዎች ምንጣፍ መጠገን የስራቸው አንድ አካል ሊሆን ይችላል።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • የቁሳቁሶች እውቀት
  • ፈጠራ ፤ የቀለሞች እና ቅርጾች እውቀት
  • የደንበኛን ዝንባሌ ማወቅ (ለምሳሌ የደንበኞችን ስሜቶች)
  • ትክክለኛ እና ጥንቃቄ የተሞላበት ስራ

ለምንጣፍ ሰሪዎች የሚሆኑ ኮርሶች

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

መሰረታዊ ደረ

0 Bilder
0 Bilder

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang