ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ፋሽን ዲዛይነር

የፋሽን ዲዛይነር ስራ ምንድነው ?

እንደ ፋሽን ዲዛይነር  የተለያዩ ልብሶችን ይሰራሉ። እነዚህ ከእራስዎ ንድፎች ወይም በደንበኞች ፍላጎት መሰረት የተሰሩ ሊሆኑ ይችላሉ። ንድፎቹ እና ዲዛይኖቹ በእጅ ወይም በኮምፒተር ሊሰሩ ይችላሉ። አብዛኛዎቹ ልብሶች በልብስ ስፌት ማሽኖች የሚሰሩ ሰሆን ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ የእጅ ሥራ አስፈላጊ ነው። ለደንበኞቻች በጨርቆች ምርጫ ላይ ምክር ይሰጣሉ ፤ አዳዲስ ልብሶችን ከመሥራት በተጨማሪ እንደ ልብስ ስፌት እንዲሁም የተለበሱ ልብሶችን መለወጥ ፤ ማዘመን እና መጠገን ይችላሉ።

 

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ቅልጥፍና እና የዓይን-እጅ ቅንጅት (ለምሳሌ  መርፌዎችን እና ክሮች ሲይዙ፤ ጨርቆችን ሲቆርጡ)
  • ፈጠራ እና የውበት ስሜት (ለምሳሌ ልብስ ሲሰሩ )
  • የደንበኛ ዝንባሌ (ለምሳሌ ለደንበኛ ጥያቄ ምላሽ ሲሰጡ)
  • እደ-ጥበብ (ለምሳሌ የልብስ ስፌት ማሽኖችን ማቀናበር ፤ መስራት)
  • ጥንቃቄ እና ምልከታ (ለምሳሌ ስስ ጨርቆችን መያዝ፣የልብሶችን ማሻሻል)
  • የቁሳቁሶች እውቀት

ለፋሽን ዲዛይነር የሚሆኑ ኮርሶች

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

0 Bilder

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang