ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

አስተናጋጅ

የአስተናጋጅ ስራ ምንድነው?

አስተናጋጆች የኩባንያዎች፣ ሙዚየሞች፣ ክሊኒኮች ወይም ሆቴሎች የፊት ገጽ ናቸው። እንግዳ ተቀባይ እንደመሆኖ መጠን ለእንግዶችን የግል ሰላምታ የሚሰጡ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ጎብኚዎች ከኩባንያዎች፣ ሙዚየሞች፣ ክሊኒኮች ወይም ሆቴሎች ጋር የሚገናኙት ከእርስዎ ጋር ነው።  በሚሰሩበት ቦታ ላይ መረጃ ይሰጣሉ ፤ ሻንጣዎችን ይቀበሉ ፤ ጎብኚዎች ቀጠሮ በተያዘላችው መሰረት ስለመምጣታቸው ያሳውቃሉ እና ጎብኚውን ወደ ማቆያ ክፍል ያጅባሉ ፤ ይህን ሲያደርጉ ጎብኚዎች ምቾት እንዲሰማቸው ያደርጋሉ።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • የደንበኛ እና የአገልግሎት እውቀት
  • ስለሰዎች ተፈጥሮ ማወቅ
  • ጥሩ የተግባቦት ችሎታ

አስተናጋጅ የሚሆኑ ኮርሶች

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

መሰረታዊ ደረ

0 Bilder
0 Bilder
Slider mit 2 Bildern, navigierbar mit Pfeiltasten
1 | 2

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Slider mit 9 Bildern, navigierbar mit Pfeiltasten
1 | 9
Zum Seitenanfang