ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

አገልግሎት፣ መስተንግዶ እና ቱሪዝም

ይህ የስራ ዘርፍ ሰዎችን ለመርዳት የሚያገለግል የሥራ ዘርፍ ነው። አገልግሎቶችን በሚሰጡበት ጊዜ ደንበኞች ወይም እንግዶች ሁል ጊዜ የአንበሳውን ድርሻ ይይዛሉ። በሆቴሎች እና ሬስቶራንቶች ውስጥ እንግዶችን መንከባከብ ፣ ጉዞዎችን እና የመዝናኛ ፕሮግራሞችን ማደራጀት ፣ ዝግጅቶችን ማቀድ ወይም በስልክ ማማከርን ያካትታል። ሁል ጊዜ ተግባቢ ፤ ታዛዥ እና አጋዥ መሆን አስፈላጊ ነው። ይህም የቤት አያያዝ፣ የመዋቢያ ስራዎችን ፣ የሰውነት ግንባታን  ያካትታል። በንጽህና እና ከንጽህና ጋር የሚሰሩ ስራዎች በአቅርቦት እና በማስወገድ ረገድ አስተማማኝ እና ለአካባቢ ተስማሚ መፍትሄዎች መግኘት እና መተግበር ያስፈልጋል። ደህንነት እና ተገቢው  ጥበቃ ለዚህ ግልጋሎት ዘርፍ አስፈላጊ ነው። በአገልግሎት ዘርፍ ውስጥ ከአገልግሎቶች አፈፃፀም እስከ እቅድ እና ዋጋ ማውጣት ድረስ ብዙ ተግባራት አሉ።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ጥሩ የአካል ሁኔታ
  • ቅልጥፍና እና የዓይን-እጅ ቅንጅት
  • የኃላፊነት ስሜት
  • የደንበኛ እና የአገልግሎት አሰጣጥ
  • የጭንቀት መቋቋም እና የማለፍ ችሎታ

ይህ ቅርንጫፍ ለእርስዎ የሚስማማ መሆኑን ይወቁ እና የ KoJACK አገልግሎትን፣ መስተንግዶ እና ቱሪዝምን ይውሰዱ!

0 Bilder

በአገልግሎት፣ እንግዳ መስተንግዶ እና ቱሪዝም መስክ ኮርሶች፡-

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

መሰረታዊ ደረ

0 Bilder

ሊወዷቸው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

0 Bilder
Zum Seitenanfang