አስተናጋጅ
ይህ የስራ ዘርፍ በሆቴሎችና ሬስቶራንቶች እንግዶችን ማስተናገድን ያካትታል።
የአስተናጋጅ ስራ ምንድነው?
እንደ አስተናጋጅ በመመገቢያ ተቋማት ውስጥ የእንግዶችን ደህንነት የጠብቃሉ። ምግብ እና መጠጦችን ያቀርውባሉ፣ ትዛዝ የቀበላሉ እና ሒሳቦችን የሰበስባሉ። ምግብ እና መጠጦቹን በደንብ ማወቅ አለቦት ፤ ስለምግብ እና መጠጥ ምርጭዐ ምክሮችን መስጠት እና እንግዶችን ማማከር ይችላሉ። በተለይም የምግብ ለሰዎች የማይስማሙ ምግቦች በተመለከተ ይህ በጣም አስፈላጊ ነው። ውዳሴንም ሆነ ትችትን መቀበል የስራው አንድ አካል ነው።
ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?
- የተገባቦት ችሎታ
- ጭንቀት መቋቋም እና የመቋቋም ችሎታ
- የደንበኛ እና የአገልግሎት አሰጣጥ እውቀር
- የማስታወስ ችሎታ (ለምሳሌ ትዕዛዝ ለመቀበል)
- ጥሩ የአካል ሁኔታ
ለአስተናጋጅ የሚሆኑ ኮረሶች
ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።