ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ዳቦ ጋጋሪ

የዳቦ ጋጋሪ ስራ ምንድነው?

እንደ ዳቦ ጋጋሪ እንደ ዳቦ፣ ጥቅልሎች እና የተላታዩ የዳቦ ምርቶችን ይሰራሉ። ዱቄቱን ይመዝናሉ እና ይቀላቅላሉ። በተጨማሪም የቦካውን ዱቄት ሄኒታ እና የመፍላት ሂደቶችን ይከታተላሉ። ዳቦዎቹን በማስጌጥ ደንበኞች የበለጠ የምግብ ፍላጎት እንዲኖራቸው ያደርጋሉ። የሽያጭ ክልልን ለማስፋት ሁልጊዜ አዳዲስ የምግብ አዘገጃጀት መመሪያዎችን እያዘጋጁ እና መሞከር አለቦት።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • የኃላፊነት ስሜት (ለምሳሌ የምግብ ደንቦችን በማክበር)
  • ችሎታ እና የውበት ስሜት (ለምሳሌ መጋገሪያዎችን ሲያጌጡ)
  • ጥሩ የአካል ሁኔታ (ለምሳሌ ከባድ የዳቦ መጋገሪያ ትሪዎች ሲያነሱ)
  • አዲስ የምግብ አዘገጃጀት መፈልሰፍ መቻል

ለዳቦ ጋጋሪ የሚሆኑ ኮርሶች

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

መሰረታዊ ደረ

0 Bilder
0 Bilder

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang