ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ንብ ማነብ

ይህ ሙያ ንቦችን ማነብ እና ከንቦች የሚመጡ ምርቶችን (ለምሳሌ ማር፣ ፕሮፖሊስ) ማምረት ላይ ያተኩራል።

የንብ አናቢ ስራ ምንድነው?

ንብ አናቢዎች የማር ንቦችን ያስተዳድራሉ እንዲሁም ለማር ምርት እንዲሁም የአበባ ዘር ስርጭት አገልግሎት ይሰጣሉ። ንብ አናቢዎችም ቀፎ ይሠራሉ፣ የማር መስሪያዎችን ይተካሉ እና ማር፣ ሰም እና የአበባ ዱቄትን ጨምሮ ማናቸውንም ምርቶችን ይሰበስባሉ እንዲሁም አሽገው ለገበያ ያቀርባሉ።

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • የኃላፊነት ስሜት (ለምሳሌ ንቦችን በመደበኛነት መንከባከብ)
  • ለተፈጥሮ ያለ ፍቅር
  • ጥሩ የአካል ብቃት (ለምሳሌ በማንኛውም የአየር ሁኔታ ውስጥ ከቤት ውጭ መሥራት)
  • ስራዎችን በብቸኝነት መስራት መቻል

ለንብ አናቢ የሚሆኑ ኮርሶች

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

መሰረታዊ ደረጃ

0 Bilder
0 Bilder

ሌሎች ዘርፎችን ይጎብኙ

0 Bilder
Zum Seitenanfang