ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

የግንባታ እና የግንባታ አገልግሎቶች

የኮንስትራክሽን እና የግንባታ አገልግሎት ዘርፍ ሕንፃዎችን ፤ መንገዶችን እና ክፍት ቦታዎች ላይ ንድፍ ማውጣት እና መገንባት ላይ ያተኩራል። ይህም በግንባታው ቦታ ላይ የሚሰሩ የጉልበት ስራዎችን ይጨምራል።  ለምሳሌ ቤቶችን፤ መንገዶችን እና ቦዮችን መገንባት፤ የግንባታ ስራውን ማቀድ እና ማደራጀት ያካትታል። ሌላው የስራ ክፍል በቤቶች ውስጥ የሚገኙ የቴክኒካዊ መሳሪያዎችን መትከል እና የህንፃዎች የውጭ መገልገያዎችን ማስተዳደር ነው።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ጥሩ አካላዊ አቋም፤
  • የእጅ ቅልጥፍና፤
  • ጥሩ ህሊና፤ መልካም አስተሳሰብ፤
  • ቴክኒካዊ ግንዛቤ እና ድርጅታዊ ክህሎቶች አስፈላጊ ናቸው።

ይህ የስራ ዘርፍ የሚስማማዎ ከሆን የKoJACK ሌሎች የእጅ ሥራ መልመጃዎችን ይውሰዱ !

0 Bilder

በግንባታ እና በህንፃ አገልግሎቶች መስክ ውስጥ ኮርሶች;

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

መሰረታዊ ደረ

0 Bilder

ሊወዷቸው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

0 Bilder
Zum Seitenanfang