ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ

ግብርና፣ አካባቢ እና የምግብ ማቀነባበሪያ

ይህ ሙያ ከእንስሳት፤ ዕፅዋት፤ ተፈጥሮአዊ ወቅቶች እና የአየር ሁኔታ ጋር አብሮ መስራትን ያካትታል። የእርሻ ስራዎች በአብዛኛው ከቤት ውጭ በማሳ ላይ ይሰራሉ። በተጨማሪም በማምረቻ ቦታዎች እና በግሪን ሃውስ ውስጥም ጭምር ሊመረት ይችላል። በዚህ የስራ ዘርፍ ውስጥ እንስሳትን እና እፅዋትን ይንከባከባሉ ፤ በደንብ እንዲያድጉ እና ጤናማ ሆነው መቆየታቸውን ያረጋግጣሉ። ይህም እንስሳትን ማራባት እና መንከባከብ እንዲሁም ተክሎችን ማደግ እና መሰብሰብን ይጨምራል። የዚህም አላማ   ፍራፍሬ፣ አትክልት፣ ሥጋ እና ወተት ማምረት፣ ማቀነባበር እና መሸጥን ያካትታል። በዚህም የስራ ዘርፍ ውስጥ አስፈላጊው ነገር ተፈጥሮ እና የአካባቢ ጥበቃ ነው። ይህም ትክክለኛ የተረፈምርት አወጋገድን ፤ የመስኖ ስራን  እና የፍሳሽ አወጋገድን ይጨምራል። በአካባቢ ጥበቃ ውስጥ፣ ብሔራዊ ፓርኮችን እና አረንጓዴ ቦታዎችን በመጠበቅ እና በመጠገን ተጨማሪ ስራዎችን መፍጠር ይቻላል።

 

ለዚህ ስራ የሚያስፈለገው ምንድነው ?

  • ጥሩ አካላዊ ብቃት (ለመሳሌ፤ ማዳባሪያ ለመሸክም፤ የጉልበት ስራ ለምስራት)
  • መንካባክብ መቻል እና ሀላፊነት መሸከም
  • ስለ ተፈጥሮና አካባቢ በቂ እውቀት መኖር

ይህ ቅርንጫፍ ለእርስዎ የሚስማማ መሆኑን ይወቁ እና የ KoJACK ግብርና፣ አካባቢ እና የምግብ ማቀነባበሪያ ይውሰዱ!

0 Bilder

በግብርና፣ አካባቢ እና ምግብ ማቀነባበሪያ መስክ ኮርሶች፡-

ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።

 

መሰረታዊ ደረ

0 Bilder

ሊወዷቸው የሚችሉ ሌሎች ዘርፎች

0 Bilder
Zum Seitenanfang