ገበሬ
ይህ የስራ ዘርፍ የእጽዋትና እንሣት ልማትን ያካታል
የግብርና ስራ ይህን ይመስላል
ማንቃት ያስፈልጋል
ይህን ቪዲዮ በመጫን የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ማየት ይችላሉ፤ከነቃ በኋላ ዳታ ወደ ዩቲዩብ እንደሚተላለፍ ልንገልጽልዎ እንወዳለን። በገጹ ላይ በማንኛውም ጊዜ ይህንን ማንቂያ ማጥፋት ይችላሉ፡፡ ግላዊነት.
የገበሬ ስራ ምንድነው?
እንድ አርሶ አደሩ የሙያ ብቃት አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ ወተት እና እንቁላል የመሳስሉ ምግቦችን ማምረትና መሽጥን ያካትታል። ይህም የእንሣት እና እጽዋት ምርቶችን ያካትታል ። እንደእጽዋት አይነቶቹ እንክብካቤ ማድረግ የሚያስፈልግ ሲሆን ለእንሣዎቹም በተመሳሳይ ንጽህናቸውን መጠበቅ ፤ ምርታቸውን መሰብሰብ (ምሳሌ እንቁላል ፤ስጋ) ፣ እንዲሁም ሽያጭን ያካትታል።
ምን ይጠይቃል?
- ጥንካሬ እና አካላዊ ችሎታ
- የተፈጥሮ እና የአካባቢ እውቀት
- የተለያዩ ምርቶች እውቀት (የእንስሳት መኖ ፣ ማዳበሪያዎች)
- የእጅ ቅልጥፍና (ለምሳሌ መሣሪያዎችን እና ማሽኖችን መጠቀም)
ለገበሬዎች የሚሆኑ ኮርሶች
ደረጃ 1=መሰረታዊ ደረጃ ለሙያው የመጀመሪያ የሆኑትን መሰረታዊ ነገሮች ለመስጠት የሚረዳ ነው፣ለሙያወ አቅጣጫ ለማስያዝ ይረጋል። ደረጃ 2 = መካከለኛ ደረጃ መሰረታዊ ትምህርት ለተማሩ እና ስለሙያ የበለጠ ዝርዝር እውቀት ለማግኘት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ደረጃ 3 = የላቀ ደረጃ ማለት በአንድ የተወሰነ ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀድሞውኑ እውቀት ላላቸው እና በዚያ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለ ዝርዝር ነገሮች እውቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጀ ነው። ደረጃ 4=ፕሮፌሽናል ደረጃ የተነደፈው ስራ እየሰሩ ላሉ እና ለሙያው አዲስ እውቀት እና ክህሎት ማግኘት ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ነው።