የዶሮ እርባታ መሰረታዊ ስልጠና
የእንስሳት እርባታ እንደ ላሞች ፤ አሳማዎች ፤ ፍየሎች ፤ በጎች እና ዶሮዎች ያሉ እንስሳት በማራባት ለምግብነት ማዋል ነው። መመገብ፣ ማርባታ፣ ማኖር እና ግብይትን ያካትታል። የእንስሳት ምርት ኢኮኖሚውን ያግዛል እና ጥሩ የምግብ ምንጭ ይሆናል። ሰዎች ለብዙ ፍላጎቶቻቸው በእንስሳት ምርት ላይ ጥገኛ ናቸው። በዚህ ስልጠና የዶሮ እርባታ ላይ ትኩረት እናደርጋለን።
ይመዝገቡየኮርሶች ዝርዝር
- ነጻ
- የተሳትፎ የምስክር ወረቀት
- አማርኛ
- L1 መሰረታዊ
- ከ 2 ሰዓት በታች
- 4 ሞጁሎች
ይዘቶች
- ክፍል 1: የእንስሳት ምርት
- ክፍል 2፡ የአነስተኛ የዶሮ እርባታ መግቢያ
- ክፍል 3: እንዴት እንደሚጀመር
- እውቀትዎን ይፈትሹ