አስተናጋጅ መሰረታዊ ስልጠና
ደንበኞችን በቡና ቤት፣ ሬስቶራንት ወይም ሆቴል ለገለገሉ ይችላሉ ፤ እነዚህን ደንበኞችን በትክክል ማገልገል ምቾት እንዲሰማቸው ያደርጋል፣ ይህ ደግሞ ደስተኛ እንዲሆኑ እና ተመልሰው እንዲመጡ እና እንዲገለገሉ ያደርጋል። ይህ ስልጠና መሰረታዊ ነገሮችን ለመማር ይረዳዎታል።
ይመዝገቡየኮርሶች ዝርዝር
- ነጻ
- የተሳትፎ የምስክር ወረቀት
- አማርኛ
- L1 መሰረታዊ
- ከ 2 ሰዓት በታች
- 4 ሞጁሎች
ይዘቶች
- የመስተንግዶ ስራ ''ምን''እና ''ለምን'' አስፈለገ
- የጥሩ አስተናጋጅ ሃላፊነት እና ክህሎት
- የአስተናጋጅነት ሙያ
- እውቀቶን ይፈትሹ