ወደ ዳሰሳ ሂድ ወደ ዋናው ይዘት ሂድ ወደ ግርጌ ሂድ
ይመዝገቡ

ታዳሽ ሀይሎች

ደረጃዎች

  1. ስልጠና ፈልግ
  2. ይመዝገቡ
  3. ይማሩ
  4. የተሳትፎ የምስክር ወረቀት ይቀበሉ
በነፃ!

እንኳን ወደ ታዳሽ ሃይሎች ስልጠና በደህና መጡ። ትምህርቱ የተነደፈው ስለ ታዳሽ ሃይሎች መሰረታዊ እውቀት መስጠት እና ሃይድሮጂንን ጨምሮ የተለያዩ የታዳሽ ሃይሎች ክፍሎች አጠቃላይ እይታ ለእርስዎ ማቅረብ ነው።

ኢነርጂ የዕለት ተዕለት ሕይወታችን አካል ነው። ነገር ግን ሁሉም የምንጠቀማቸው የኃይል ምንጮች ታዳሽ አይደሉም ፤ ስለዚህ የታዳሽ ሃይሎች ዋና ሀሳብ ምንድን ነው እና እንዴት ነው የሚመነጩት? የሚለውን እንመለከታለን ።

ሀይል ከባዮጋዝ፣ ከነፋስ ኃይል ወይም ከፎቶቮልቲክስ ሊመነጭ የሚችል ሲሆን ፤ ታዳሽ ኃይሎች ከንፋስ ከውሃ ወይም ከፀሐይ ለመነጩ ይችላሉ።

ይመዝገቡ

የኮርሶች ዝርዝር

  • ነጻ
  • የተሳትፎ የምስክር ወረቀት
  • አማርኛ
  • L1 መሰረታዊ
  • ከ 2 ሰዓት በታች
  • 5 ሞጁሎች

ይዘቶች

  • የታዳሽ ሃይሎች መሰረታዊ ሀሳብ
  • የታዳሽ ሃይሎች አጠቃላይ እይታ
  • የኃይል ማከማቻ
  • ሀይድሮጅን
  • እውቀቶን ይፈትሹ

ስለ ሞጁል መረጃ

5 minutes

10 minutes

3 minutes

5 minutes

10 minutes

Zum Seitenanfang