የንግድ ሥራ ጅማሮ 1
ንግድ ሲሰሩ የተለያዩ ክፍሎች አሉ። በዚህ ስልጠና ውስጥ የምናየው የመጀመሪያው ክፍል የቢዝነስ ሃሳብ ነው። የእራስዎ ንግድ ለመጀመር አስበዋል? ይህ ስልጠና ለእርስዎ ጠቃሚ ይሆናል።
ይመዝገቡየኮርሶች ዝርዝር
- ነጻ
- የተሳትፎ የምስክር ወረቀት
- አማርኛ
- L1 መሰረታዊ
- ከ 2 ሰዓት በታች
- 7 ሞጁሎች
ይዘቶች
- መግቢያ
- የንግድ ሥራ ሀሳብ
- የተሳካ የንግድ ሥራ ሀሳብ ባህሪያት
- የንግድ ስራ ዓይነቶች
- የንግድ ሥራ ሀሳብ መምረጥ
- የንግድ ሥራ ሀሳብን ማጥራት
- እውቀትዎን ይፈትሹ
ስለ ሞጁል መረጃ
1 minutes
3 minutes
2 minutes
2 minutes
2 minutes
5 minutes
10 minutes