የኢንዱስትሪ ኤሌክትሪክ ባለሙያ
በዚህ መሰረታዊ ስልጠና ውስጥ የኢንዱስትሪ ኤሌክትሪክ ባለሙያ ሙያ በመጀመሪያው በቪዲዮ ላይቀርቧል። በቀጣዮቹ ምዕራፎች የኤሌትሪክ ምህንድስና፣ የብረታ ብረት ስራ፣ የቁጥጥር እና አውቶሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፎችን ያጠቃልላል። በዚህም የእርስዎን እውቀት ደረጃ በደረጃ መገንባት እንዲሁም በአጭር ፈተና ምን ያህል እንደተረዱ ማወቅ ይችላሉ።
ይመዝገቡየኮርሶች ዝርዝር
- ነጻ
- የተሳትፎ የምስክር ወረቀት
- አማርኛ
- L1 መሰረታዊ
- ከ 2 ሰዓት በታች
- 5 ሞጁሎች
ይዘቶች
- የኢንዱስትሪ ኤሌክትሪክ ባለሙያ ስራ ምንድነው?
- ኤሌክትሪካል ምህንድስና
- የብረታ ብረት ስራ
- ቁጥጥር እና አውቶሜሽን ምህንድስና
- እውቀቶን ይፈትሹ