ፕሮጀክቶች
የባቫሪያ እና የአፍሪካ የረጅም ጊዜ አጋርነት!
አፍሪካ ብዙ እድሎች እና ተስፋዎች ያሏት አህጉር ናት። ነገር ግን በወረርሽኝ አደጋ፤ በኢኮኖሚ፣ በገንዘብ፣ በትምህርት እና በጸጥታ የሚስተዋሉ ችግሮች እየተባባሱ መጥተዋል።
ለዚህም ነው የባቫርያ ግዛት መንግስት ለአፍሪካ መረጋጋት እና ልማት የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማድረግ እና የአፍሪካን ዘላቂ ልማት ለማበረታታት እየሰራ የሚገኘው።
በዚህ ድህረ ገጽ ስለ ባቫሪያን ፕሮጀክቶች እና በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ዘርፍ በአፍሪካ አህጉር ስለሚደረጉ እንቅስቃሴዎች መረጃ ያገኛሉ።
እርስዎ እንዴት መሳተፍ እንደሚችሉ፣ ወይም የእራስዎን ሃሳቦች የት ወይም እንዴት ማበርከት እንደሚችሉ እንዲገነዘቡ በአክብሮት እንጋብዝዎታለን!
የሥራ አይነቶች እና ፕሮጀክቶች
ኢትዮጵያ
ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር በመተባበር የሙያ ስልጠና እና ቅጥር
ኢትዮጵያ
የእሴት ሰንሰለትን ማስፋፋት እና አዲስ የስራ እድል መፍጠር
ደቡብ አፍሪካ
ትምህርት ስፖርት እና ትብብርን በመጠቀም ለወጣቶች ደህንነቱ የተጠበቀ ቦታዎችን መፍጠር
ቲኒዚያ
በእደ-ጥበብ ሙያ የተካኑ ሰራተኞች ማብቃት - ጥሩ እድሎች ለወጣቶች እና ኩባንያዎች
ሴኔጋል
ለሴኔጋል ዘላቂ የትራንስፖርት መፍትሄዎች
ቱኑዚያ
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ሞጁሎችውስጥ እንደገና ማሰልጠን እና ዲጂታል ማሰልጠኛ
የሙያ ብቃት ፕሮጀክቶች
ደቡብ አፍሪካ
ለኬፕ ታውን የተቀናጀ ስልጠና
ሴኔጋል
ለወጣቶች እና ለስደት ተመላሾች የወደፊት ተስፋዎች እና እድሎች
ኢትዮጲያ
ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር በመተባበር የሙያ ስልጠና እና ቅጥር
ኢትዮጲያ
በዘመናዊ መሳሪያዎች እና ወቅታዊ እውቀት የታገዘ የስልጠና ማሻሻያ
ካሜሩን
በጀርመን ሞዴል ላይ የተመሰረተ ስልጠና እና ለቤተሰቦች የወደፊት ተስፋ
ኢትዮጵያ
የእሴት ሰንሰለትን ማስፋፋት ፤ አዲስ የስራ እድል መፍጠር
ኬንያ
በገጠሪቱ አፍሪካ የወደፊት ጊዜን ለመገንባት የአይቲ እና የሚዲያ ችሎታዎች
ደቡብ አፍሪካ
ለወጣት ሥራ ፈጣሪዎች የሙያ ስልጠና
ቱኒዚያ
በእደ-ጥበብ ሙያ የተካኑ ሰራተኞች ማብቃት - ጥሩ እድሎች ለወጣቶች እና ኩባንያዎች
ሴኔጋል
ለሴኔጋል ዘላቂ የትራንስፖርት መፍትሄዎች
የንግድ ሥራ ማስጀመሪያ ፕሮጀክቶች
ሴኔጋል
ለወጣቶች እና ለስደት ተመላሾች የወደፊት ተስፋዎች እና እድሎች
ኬንያ
በገጠሪቱ አፍሪካ የወደፊት ጊዜን ለመገንባት የአይቲ እና የሚዲያ ችሎታዎች
ደቡብ አፍሪካ
ለወጣት ሥራ ፈጣሪዎች የሙያ ስልጠና
ሴኔጋል
ለሴኔጋል ዘላቂ የትራንስፖርት መፍትሄዎች
የአሰልጣኞች ስልጠና ፕሮጀክቶች
ኢትዮጲያ
የእሴት ሰንሰለትን ማስፋፋት ፤ አዲስ የስራ እድል መፍጠር
ኬንያ
በገጠሪቱ አፍሪካ የወደፊት ጊዜን ለመገንባት የአይቲ እና የሚዲያ ችሎታዎች
ቱኒዚያ
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ሞጁሎችውስጥ እንደገና ማሰልጠን እና ዲጂታል ማሰልጠኛ