የቤት ጽዳት ሰራተኛ እንዴት መሆን እንደሚቻል፡ የቤት አያያዝ ስልጠና
Steps
- Kurs finden
- Anmelden
- Lernen
- Teilnahmezertifikat
gratis!
ይህ ስልጠና "እንዴት የቤት ሰራተኛ መሆን እንደሚቻል" ከሚለው ተከታታይ ትምህርት በመሠረታዊ ስልጠና ላይ ይካተታል። ስለዚህ እነዚህን ስልጠናዎች አስቀድመው ማጠናቀቅ ይኖርቦታል። በዚህ ስልጠና ውስጥ ወጥ ቤቱን እና መታጠቢያ ቤቱን እንዴት እንደሚያጸዱ ፤ ብርጭቆዎችን እንዴት እንደሚያጸዱ እና እንዴት በደንበኛዎ ላይ ልዩ ስሜት እንደሚፈጥሩ ይማራሉ።
Zum Kurs anmeldenKursdetails
- kostenlos
- Teilnahmeurkunde
- Amharisch
- L3 Advanced
- unter 2 Stunden
- 5 Module
Umfang
- ወጥ ቤቱን ማጽዳት
- የመታጠቢያ ቤቱን ማጽዳት
- መስኮቶችን እና የመስታወት በሮች ማጽዳት
- ልዩ "ንክኪ" መፍጠር
- እውቀትዎን ይፈትሹ
Informationen zu den Modulen
5 Minuten
5 Minuten
5 Minuten
5 Minuten
10 Minuten