የጣፋጮች ኬኮች ስራ ፤ ንጥረ ነገሮች
Étapes
- Trouver un cours
- S'inscrire
- Se former
- certificat de participation
gratuit!
በማብሰል ሂደት ውስጥ ምን እንደሚፈጠር ለመረዳት ወይም ከዚያ በላይ ጥሬ ዕቃዎችን መጠቀም ካልተቻለ ለመለዋወጥ ስለ ጥሬ ዕቃዎችን ማወቅ አስፈላጊ ነው። ተመሳሳይ ውጤት ያላቸው መቀያየር የሚችሉ ንጥረ ነገሮች አሉ ፤ የምግብ አዘገጃጀቱ በዚህ መሰረት ሊለወጥ ይችላል። ይህም የሚሰሩትን ኬኮች የበለጠ ባላ ብዙ ምርጫ እና የበለጠ ጣፍጭ ያደርጋቸዋል ፤ ይህም የራሳቸውን ጣእም እንዲፈጥሩ ያስችላቸዋል።
S'inscrire pour le coursDétails du cours
- gratuit
- Certificat de participation
- Amharique
- N1 de base
- Moins de 2 heures
- 8 Modules
Volume
- መግቢያ
- የተፈጨ ዱቄት እና ተመሳሳይ ምርቶች
- ወተትና የወተት ተዋጽኦዎች
- የሚበሉ ቅባቶች
- ስኳር
- እንቁላል
- ጨው
- እውቀቶን ይፈትሹ
Informations sur les modules
1 Minutes
10 Minutes
5 Minutes
5 Minutes
7 Minutes
3 Minutes
2 Minutes
10 Minutes